በ2017 ዓ.ም በክፍለ ከተማና በከተማ ደረጃ በተደረገው የፈጠራ ውድድር በአይሲቲ ዘርፍ 1ኛ በመውጣት ትምህርት ቤታችን ያስጠሩ መ/ር ደግ አረግ ጣሰው በዛሬው ዕለት በክ/ከተማ ደረጃ በተካሄደው የዕውቅና ፕሮግራም የ10ሺ ብር ተሸላሚ ስሆን ተማሪ ኒሞና ረታ ደግሞ የ5ሺ ብር ተሸላሚ ሆነዋል ። በቀጣይ 2018 በርካታ የትምህርት ቤታችን መ/ራንና ተማሪዎች ተሸላሚ እንደሚሆኑ ባለ ሙሉ ተስፋ ነን።በ2017 ዓ.ም በክፍለ ከተማና በከተማ ደረጃ በተደረገው የፈጠራ ውድድር በአይሲቲ ዘርፍ 1ኛ በመውጣት ትምህርት ቤታችን ያስጠሩ መ/ር ደግ አረግ ጣሰው በዛሬው ዕለት በክ/ከተማ ደረጃ በተካሄደው የዕውቅና ፕሮግራም የ10ሺ ብር ተሸላሚ ስሆን ተማሪ ኒሞና ረታ ደግሞ የ5ሺ ብር ተሸላሚ ሆነዋል ። በቀጣይ 2018 በርካታ የትምህርት ቤታችን መ/ራንና ተማሪዎች ተሸላሚ እንደሚሆኑ ባለ ሙሉ ተስፋ ነን።