Ethio China primary and Middle School
Announcement PDGT

PDGT

28 Jul 2025

የፒጂዲቲ (PGDT) ስልጠና ምዝገባ በተመለከተ

በክረምቱ መርሃ ግብር በተለያዩ የትምሕርት ዘርፎች ትምሕርታችሁን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጨርሳችሁ የፒጂዲቲ (PGDT) ስልጠና ያልወሰዳችሁ ተማሪዎች በሙሉ፣

ሐምሌ 23 እና 24 ቀን 2017 ዓ.ም. በየኮሌጆቻችሁ የሬጅስትራር ቢሮዎች በመገኘት ምዝገባ ማካሄድ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

በማሕበራዊ ሳይንስ መርሐ-ግብሮች የምትማሩ ተማሪዎች የምግብና መኝታ አገልግሎቶች የምታገኙት በተፈጥሮ ሳይንስ ኮሌጅ በመሆኑን እናሳውቃለን፡፡  

 ! ከተጠቀሰው ጊዜ በፊት የምግብና መኝታ አገልግሎቶች እንደማይሰጥ እያሳሰብን ሰልጣኞች በተጠቀሰው ጊዜ በመምጣት ምዝገባ ማከናወንና አገልግሎት ማግኘት የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡


አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ጽ/ቤት

Copyright © All rights reserved.

Created with